ዋፍልስ ዊዝ አይስ ክሬም እና ትሮፒካል ፊዝሸገር ገበታ🍴ዋፍልስ ዊዝ አይስ ክሬም እና ትሮፒካል ፊዝ💵 300 እና 55 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 አይስ ድሪም (ጀላቴሪያ)📍ለቡ, ለቡ ኮሜርሻል ሴንተር አንደኛ ፎቅ ላይ::❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅