ኮፌ እና ቢሎስ ስፔሻል ሸገር ገበታ🍴ኮፌ እና ቢሎስ ስፔሻል 💵 60 እና 60 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ቢሎስ ፔስትሪ 📍ከካርል አደባባይ ወደ ብስራተ ገብርኤል, የሚወስደው መንገድ.. ደብቡብ አፍሪካ ኤንባሲ አለፍ ብሎ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ ❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅