ኮንቧችን, ተልባችን,አቅማችን እና የማር ውሁሸገር ገበታ🍴ኮንቧችን, ተልባችን,አቅማችን እና የማር ውሁ:: 💵 150, 60, 60 እና 40 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ቱኬ ኮፊ📍መገናኛ እግዚአብሄርአብ አካባቢ:: ❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው በቂ ነው::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ስለሚያሳትት ስለሆነ ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙ