ኮንቦ, ማይን ሴት እና ኩሊንግ ፉክተር
ሸገር ገበታ![](/file/bfc2bceeedfea50d27cfa.jpg)
💵 195, 80 እና 75 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዳኒ ጁስ
📍መካኒሳ, ከሚድሮክ ፊት ለፊት, ከኖክ ማደያ ጀርባ
❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው የሚበቃ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫
![](/file/be138544a66016c01cc00.jpg)