ኮንቦ ላዛኛ እና ኮንቦ ችክን ሸገር ገበታ🍴ኮንቦ ላዛኛ እና ኮንቦ ችክን 💵 553 እና 630 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ቤላ ፖስታ📍ቦሌ, ከመድሀኒአለም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ, ቡና ባንክ አጠገብ::❗️የምግቡ መጠን: ሁለቱ ኮንቦ 3 ሰው የሚሆን ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::