ኮንቦ 2ሸገር ገበታ🍴ኮንቦ 2💵 480 ብር (ቫትን ጨምሮ) 📌 ባሲል ቤከሪ እና ሬስቶራንት 📍ብስራተ ገብርኤል, ከዱመርሶ ኮፊ አጠገብ❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው በደንብ በቂ ነው:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅