ክትፎ, ክትፎ በአይብ እና ተኩል ሸገር ገበታ🍴ክትፎ, ክትፎ በአይብ እና ተኩል 💵 600, 630 እና 550 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 አበሩስ ክትፎ📍ቦሌ, ከቦሌ ትምህርት ጀርባ.. ግረብ ኦን አጠገብ:: ❗️የምግቡ መጠን: ለ3-4 የሚሆን ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::