ክትፎሸገር ገበታ🍴ክትፎ💵 550 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 የ አጀት ክትፎ📍ቦሌ, ከማዶ ሆቴል ጀርባ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ ❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅