ክርፒሲ ችክን (3)ሸገር ገበታ🍴ክርፒሲ ችክን (3)💵 200 ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ኪንግቶፕ ሬስቶራንት📍መስቀል ፍላወር, ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ ላይ::❗️መጠኑ: ለአንድ ሰው በቂ ነው:: ነፃ ሾርባ አብሮት አለ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅