ክሪስፒ ችክን እና ስፔሻል ሸዎርማ 

ክሪስፒ ችክን እና ስፔሻል ሸዎርማ 

ሸገር ገበታ
🍴ክሪስፒ ችክን እና ስፔሻል ሸዎርማ
💵 330 እና 450 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጣፉጭ ሬስቶራንት
📍ቦሌ ቡልቡላ, ከካልዲስ ጀርባ:: ከሪፈልቲ ህንፃ ስር::

❗️የምግቡ መጠን: መከከልኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::




Report Page