ክለብ ሳንዱች ሸገር ገበታ🍴ክለብ ሳንዱች 💵 285 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ካልዲስ ኮፊ 📍ቦሌ, ኦሮሚያ ህንፃ ስር:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::