ክለብ ሳንዱች ሸገር ገበታ🍴ክለብ ሳንዱች 💵 240 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ካራሜል ኬክ📍ፒያሳ, ከሄርሞን ካፌ አጠገብ:: ❗️የምግቡ መጠን: ማካከለኛ. ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅