ካፌ ጉርማንድ ሸገር ገበታ🍴ካፌ ጉርማንድ እና ባናና ስፕሊት 💵 450 እና 420 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሆቴል ሎቨሬ 📍ሲግናል, ከ ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ፊት ለፊት❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው የሚሆን ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::