ካርቦራና ከቢፍ ቤከን ጋርሸገር ገበታ🍴ካርቦራና ከቢፍ ቤከን ጋር💵 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ኦሊቭ ኤንድ ብሬድ 📍ቀበና ከ ሳንፎርድ ት/ቤት ፊት ለፊት:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫