ካራሜል ፍራፑችኖ እና አይስድ ላቴሸገር ገበታ🍴ካራሜል ፍራፑችኖ እና አይስድ ላቴ💵 42 እና 35 ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ሞዬስ 📍አትላስ, ቺቺንያ መንገድ .. ከእሴት ፊት ለፊትወይም ኤልሳ ቆሎ ያለበት ህንፃ ላይ:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅