ካራሜል እና ቺዝ ኬክ

ካራሜል እና ቺዝ ኬክ

ሸገር ገበታ
🍰 ካራሜል እና ቺዝ ኬክ
💵 80 እና 100 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፍሬንች ቤከሪ
📍አዋሬ, ከ ጀርመን ት/ቤት ፊት ለፊት::

❗️በቺዝ ኬክ ይታወቃሉ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page