ካልዞን ፒዛሸገር ገበታ🍴ካልዞን ፒዛ💵 302 ብር (ቫትን ጨምሮ) 📌 ሂል ቦተም📍አያት አደባባይ, ወደ ጣፎ የሚወስደው መንገድ ጋር:: ❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅