ኪምባብ እና ፍራይድ ችክን ከሆት ሶስ ማሪኔትድ ችክን ጋር:: ሸገር ገበታ🍴ኪምባብ እና ፍራይድ ችክን ከሆት ሶስ ማሪኔትድ ችክን ጋር:: 💵 280 እና 580 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሀንኩክ ኮርያን ሬስቶራንት 📍ቦሌ, ከቦሌ ሚኒ ጀርባ, ራንዴቪዝ ባር አጠግብ:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅