ኩዶ

ኩዶ

ሸገር ገበታ
🍴ኩዶ
💵 220 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጁስ ታይም አዲስ
📍ኦሎምፒያ, ከ ጌቱ ኮሜርሻል ፊት ለፊት. ካልዲስ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page