ከስታርድ, ዶናት እና ኩኪ ኬክ::ሸገር ገበታ🍴ከስታርድ, ዶናት እና ኩኪ ኬክ::💵 25, 25 እና 25 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ኮንዲቶር📍ከአፍሪካ ህብረት ወደ ልደታ የሚወስደው መንገድ:: ከብሉ ኔስት ሆቴል ጀርባ:: ❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅