ከስታርድ ኬክ
ሸገር![](/file/e82744b8373e9ae6bf8d0.jpg)
💵 77 ብር ) (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሳቮር
📍አትላስ ከ2000 ሀበሻ ጀርባ, ከናታኒ አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ::
💡 በከስታርድ ኬካችው ይታወቃሉ
❗️በግል አስተያየት ከችኮሌት ስፔሻሉ ሌላው ይሻላል ባይ ነኝ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅