ኢንጂነርሸገር ገበታ🍴ኢንጂነር 💵 190 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ፒዛ ኮርነር 📍ሜክሲኮ, ከዲያፍሪክ ሆቴል አለፍ ብሎ:: ቲጂ ህንፃ 2ኛ ፎቅ::❗️አትላስ እና ፒያሳ ያለው ብራንችም ማግኘት ይችላሉ::❗️እንደምግብ ፍላጎታችሁ ለሁለት ሊበላ ይችላል::❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅