ኢነሪኮ ኬክ ቤት

ኢነሪኮ ኬክ ቤት

ሸገር ገበታ
🍰 ሚሊፎሊ, ቦክሰኛ, ከስታርድ
💵 12 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኢንሪኮ ኬክ ቤት
📍ፒያሳ, ቸርችል ጎዳና አካባቢ, ከሜጋ መፅሀፍ መደብር ፊት ለፊት.

❗️መጠኑ ትንሽ ነው
❗️እንደ ሌላው ኬክ ቤት በማንኛውም ስዕት ማግኘት አይቻልም:: 7 ወይም 9:30 አካባቢ ቢሄዱ እንመክራለን ግን በዛም ሰዕት ወረፋ ሊኖር ይችላል::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page