አገልግልሸገር ገበታ🍴አገልግል 💵 600 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ክትፎ ፒዛ 📍ቦሌ, ከሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት:: ኤልጂ ህንፃ 1ኛ ፎቅ:: ❗️የምግቡ መጠን: ለ3-4 ሰው የሚሆን❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::