አይስድ ኮፊ እና አይስድ ላቴሸገር ገበታ🍴አይስድ ኮፊ እና አይስድ ላቴ💵 98 ብር ለሁለቱም (ቫትን ጨምሮ) 📌 ድመርሶ📍ቦሌ ከሚልኒየም ሆል ፊት ለፊት:: ከ አምባሳደር ሆቴል አለፍ ብሎ:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅