አንድ ኪሎ ሚክስ ሸገር ገበታ🍴አንድ ኪሎ ሚክስ 💵480 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ኤንሪኮ📍ፒያሳ, ከ እናት ህንፃ ወይም ከ ሜጋ መፅሀፍት መደብር ፊት ለፊት:: ❗️የምግቡ መጠን: ለግሩፕ አሪፍ ነው❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅