አትክልት እና እቮካዶ በፓፓያ

አትክልት እና እቮካዶ በፓፓያ

ሸገር ገበታ
🍴አትክልት እና እቮካዶ በፓፓያ
💵 88 እና 47 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤቱ ስም የለውም
📍4ኪሎ, ከሰብለ አሳ ቤት አጠገብ::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page