አቮካዶ ጥብስ እና ማንጎ በወተት
ሸገር ገበታ![](/file/425cc3b88a8379ec95b76.jpg)
💵 170 እና 95 ብር (ቫትን ጨምሮ) (አንዱ)
📌 ቃላ ኮፊ
📍ቦሌ, ብርሀኔ አደሬ ሞል ስር:: ኔኤች ዋይ ሊከር ስቶር አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫