አቮካዶ, ስትሮበሪ, ኑቴላ እና ሽሽክ ዶናት!! ሸገር ገበታ🍩 አቮካዶ, ስትሮበሪ, ኑቴላ እና ሽሽክ ዶናት!! 💵 45 ብር አንዱ (ቫትን ጨምሮ) 📌 ሚስ ዶናት📍ኤዪ አደባባይ, ከብሉ ኔስት ሆቴል ጀርባ::❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅