አቮካዶ ሳልመን ሮልሸገር ገበታ🍴አቮካዶ ሳልመን ሮል💵 280 ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ሳኩራ ጃፓኒዝ ሬስቶራንት📍ቦሌ ርዋንዳ, ከዋሽንግተን ሆስፒታል 100 ሜትር አለፍ ብሎ:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅