አሳ ጥብስሸገር ገበታ🍴አሳ ጥብስ💵 595 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ኦምና ሬስቶራንት 📍ሰሜን ሆቴል, ከ ፓሊስ ጣቢያው ፊት ለፊት:: ❗️የምግቡ መጠን: ለ3 መበላት የሚችል::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅