አሳ ኮንቦ እና ጉላሽ ሸገር ገበታ🐠 አሳ ኮንቦ እና ጉላሽ 💵 550 እና 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሰብለ አሳ ቤት📍4ኪሎ, ከ ቶታል ጋዝ ማደያ ፊት ለፊት:: ከ ከነማ አለፍ ብሎ::❗️ቤቱ በአሳ ይታወቃል::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅