አሳ በርገር እና አሳ በ ቺፕስ

አሳ በርገር እና አሳ በ ቺፕስ

ሸገር ገበታ
🍴የ አሳ በርገር እና አሳ በ ቺፕስ
💵 120 እና 150 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጂ በርገር
📍ቦሌ, ከሸገር ሀውስ 200ሜትር ገባ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫



Report Page