አሳ በርገር ሸገር ገበታ🍴አሳ በርገር 💵 130 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ጂ በርገር📍ቦሌ, ከሸገር ሀውስ 200ሜትር ገባ ብሎ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅