አሳ ሸክላ ጥብስ ሸገር ገበታ🍴አሳ ሸክላ ጥብስ 💵 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ታደሰ አሳ ቤት📍ጃክሮስ ወደ ሳሊተ ምህረት የሚወስደው መንገድ ላይ:: ከቤላ ፓስታ አጠገብ::❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው ይበቃል::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫