አሳ ሸክላ ሸገር ገበታ🍴አሳ ሸክላ 💵 450 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ታደሰ አሳ ቤት 📍22, ኮካ ማከፉፈያ ፊት ለፊት... ❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው የሚሆን❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::