አሳ ለብለብ ሸገር ገበታ🐠 አሳ ለብለብ 💵 160 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሌክ ጣና አሳ ቤት 📍ጃክሮስ, ሀደሮ ቡና ፊት ለፊት::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫