አልሞን ስፔሻል ፒዛ እና ሸዋርማሸገር ገበታ🍴አልሞን ስፔሻል ፒዛ እና ሸዋርማ 💵 299 እና 269 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 አልሞን በርገር 📍አየር ጤናታክሲ ተራውን አለፍ ብሎ.. አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ::❗️የምግቡ መጠን: ላርጅ ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅