ኖርማል ጨጨብሳ እና ኖርማል ፈጢራ ከ 2 አይስድ ቲ ጋር::ሸገር ገበታ🍴ኖርማል ጨጨብሳ እና ኖርማል ፈጢራ ከ 2 አይስድ ቲ ጋር::💵 50, 50 እና 70 ብር(ቫትን ጨምሮ)📌 ፊሊ ኮፊ📍ላፍቶ, ከ2000 አፓርታማ አለፍ ብሎ:: ከ ማከር ቡና አጠገብ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅