ኖርማል እርጥብ እና እርጥብ በ እንቁላልሸገር ገበታ🍴ኖርማል እርጥብ እና እርጥብ በ እንቁላል💵30 / 40 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 መቅዲ ቁርስ ቤት📍4 ኪሎ ከቱሩስት ሆቴል ጀርባ, ከሄመን ሆቴል አለፍ ብሎ::❗️ቤቱ በእርጥብ ይታወቃል:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫