ኖርማል ሻዋርማሸገር ገበታ🍴ኖርማል ሻዋርማ💵 105 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ኪንግቶፕ ሬስቶራንት📍መስቀል ፍላወር, ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ ላይ::❗️ነፃ ሾርባ አብሮት አለ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅