ናቾስ እና ፍራይስሸገር ገበታ🍴ናቾስ እና ፍራይስ💵 175 እና 110 ብር (ቫትን ሳይጨምሮ)📌 በርገር ሻክ📍ወሰን መንገድ, መሪ ሎኪ ከሰንሻይን አፓርትመንት አጠገብ::❗️የምግቡ መጠን: ተለቅ ያለ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅