ችክን ፒዛ ቱካ እና ፒዛ ፎልድ ኦቨርሸገር ገበታ🍴ችክን ፒዛ ቱካ እና ፒዛ ፎልድ ኦቨር💵 950 እና 190ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ዴቦኔርስ ፒዛ 📍መስቀል ፍላወር, ዱኪ ታወር ስር:: ❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ እና ለ2 ሰው የሚሆን ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::🍴ችክን ፒዛ ቱካ እና ፒዛ ፎልድ ኦቨር💵 950 እና 190ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ዴቦኔርስ ፒዛ 📍መስቀል ፍላወር, ዱኪ ታወር ስር:: ❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ እና ለ2 ሰው የሚሆን ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::