ችክን ቢግ ኪንግ ሸገር ገበታ🍴ችክን ቢግ ኪንግ 💵 620 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 በርገር ኪንግ 📍ቦሌ, ብርሃኔ አደሬ ሞል ስር:: ❗️የምግቡ መጠን:ትንሽ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::