ችክን ራፕሸገር ገበታ🍴ችክን ራፕ💵 260 ብር (ቫትን ጨምሮ) 📌 ብሉም 📍አትላስ, ወደ ርዋንዳ የሚወስደው መንገድ አዲሱ ቱቶ ጀላቶ አጠገብ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅