ችርስ በርገር 

ችርስ በርገር 

ሸገር ገበታ
🍔 ችርስ በርገር
💵 169 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ችርስ በርገር
📍ቦሌ, ከዲኤች ገዳ ህንፆ ጀርባ:: ከራይድ ኦን አጠገብ

❗️እኛ በነበርንበት ግዜ በርግሩ ቅባት የበዛዝበት ነበር::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page