ቺዝ በርገር እና ስዊስ በርገርሸገር ገበታ🍴ቺዝ በርገር እና ስዊስ በርገር💵 200 እና 240 ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ሲምፕል ቢስትሮ📍ቦሌ መድሀኒያለም መብራቱን ተሻግሮ, ከአቢሲንያ ባንክ አጠግብ ያለው አዲሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ:: ❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው ብቻየሚሆን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅