ቸኮሌት, ኮፊ እና ቫኒላ ቦክሰኛሸገር ገበታ🍴ቸኮሌት, ኮፊ እና ቫኒላ ቦክሰኛ💵 60 ብር (አንዱ) (ቫትን ጨምሮ)📌 ዘ ብሉ ሄን 📍ሳርቤት መንገድ, ከአፍሪካ ህብረት መብራት አለፍ ብሎ.. ከዲኤች ኤል ጀርባ:: (እፎይ ፒዛ አለፍ ብሎ) ❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ ❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅