ቸኮሌት ከቫኒላ እና ከብራውኒ ፈጅ ጋር እና ቫኒላ ከ ካራሜን ፈጅ ጋር::ሸገር ገበታ🍴ቸኮሌት ከቫኒላ እና ከብራውኒ ፈጅ ጋር እና ቫኒላ ከ ካራሜን ፈጅ ጋር:: 💵 283 ብር (ቫትን ጨምሮ) 📌 እምቧ📍ቄራ ከበግ ተራው ጀርባ, ሲሹ በርገር ያለበት ግቢ ውስጥ:: ❗️የምግቡ መጠን: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅