ቸኮሌት እና ክላሲክ ሼክ, ካራሜል ፍራፕ

ቸኮሌት እና ክላሲክ ሼክ, ካራሜል ፍራፕ

ሸገር ገበታ
🥤 ቸኮሌት እና ክላሲክ ሼክ, ካራሜል ፍራፕ
💵 60 / 60 / 65 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ክሬምስ ኤንድ ቢንስ
📍ገርጂ መብራት ሀይል, ከኮንዶሚንየም ጅርባ, ቃልኪዳን ፉርማሲ አለፍ ብሎ::

❗️አዲስ ቤት ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page